ይህ የሠልጣኞች መመሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን የ10 ቀናት የተቀናጀ የማጠናከሪያ ሥልጠና ዝርዝር ያካትታል፡፡ መመሪያው የስልጠናውን ክፍለ ትምህርት ዕቅዶች፣ የሠልጣኞችን ማስታወሻ ነጥቦች፣ የመስክ አተገባበር መመሪያዎችንና ቁልፍ መልዕክቶችን ይዟል፡፡ ስልጠናው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተዋረድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መልዕክተኞችን እንዲያሰለጥኑ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
የተቀና የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች ማጠናከሪያ ሥልጠና - ሞዱል ሁለት፡ የሠልጣኞች ማኑዋል
Leave a comment
Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.