የተቀና  ማጠናከሪያ ሥልጠና ለጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች

Author: የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር , 2004

የተቀና  ማጠናከሪያ ሥልጠና ለጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች - ሞዱል ሁለት፡ የአሠልጣኞች መመሪያ, የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር, 2004

ይህ የአሠልጣኞች መመሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን የ10 ቀናት የተቀናጀ የማጠናከሪያ ሥልጠና ዝርዝር ያካትታል፡፡ መመሪያው የስልጠናውን ክፍለ ጊዜ ዕቅዶች፣ የአሰልጣኞችን ማስታወሻ ነጥቦች፣ የመስክ አተገባበር መመሪያዎችንና ቁልፍ መልዕክቶችን ይዟል፡፡ ሥልጠናው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተዋረድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መልዕክተኞችን እንዲያሰለጥኑ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ 

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.