የተቀና ማጠናከሪያ ሥልጠና ለጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች - ሞዱል ሁለት፡ የአሠልጣኞች መመሪያ, የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር, 2004
ይህ የአሠልጣኞች መመሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን የ10 ቀናት የተቀናጀ የማጠናከሪያ ሥልጠና ዝርዝር ያካትታል፡፡ መመሪያው የስልጠናውን ክፍለ ጊዜ ዕቅዶች፣ የአሰልጣኞችን ማስታወሻ ነጥቦች፣ የመስክ አተገባበር መመሪያዎችንና ቁልፍ መልዕክቶችን ይዟል፡፡ ሥልጠናው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተዋረድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መልዕክተኞችን እንዲያሰለጥኑ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡